Posted in Climate change, Ethiopia, Heat, Society, Transport

የአዲስ አበባ ሙቀት በእጥፍ ጨመረ

በአዲስ አበባ እየጨመረ ለመጣው የሙቀት እና የአማቂ ጋዝ ልቀት መጠን የትራንስፖርት ዘርፉ ከፍተኛውን ድርሻ እንደሚወስድ ተነገረ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የካርቦንዳይኦክሳይድ ልቀት መጠኑ ከሰባት አመት በፊት ከነበረው በእጥፍ ማደጉ ተነግሯል፡፡